Article text
፩/ ከማህበሩ ሥራ ጋር በተያያዘ በቸልተኝነት፣
ኃላፉነትን ባለመወጣት ወይም በእምነት ማጉደል
ምክንያት ሉደርስበት ከሚችል ተጠያቂነት አንድ
የዲይሬክተሮች ቦርድ አባልን ነጻ ለማድረግ ታስቦ
የተደረገ ስምምነት ወይም ድንጋጌ አይጸናም።
፪/ አንድ ዲይሬክተር ከማህበር ሥራ ጋር በተያያዘ
በቸልተኝነት፣ ኃላፉነትን ባለመወጣት፣ በእምነት
ማጉደል መክፇል ያለበትን ካሣ በከፉልም ሆነ
በሙለ ማህበሩ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ
እንዱከፍልለት ወይም ዲይሬክተሩ ከከፇለ በኋላ
እንዱተካለት የሚደነግግ ስምምነት አይጸናም።
፪፻፳፯
228 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀፅ
(፩) እና
(፪) ድንጋጌዎች
በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ፣ ከማህበሩ ወይም ላላ
አካል ጋር በተደረገ ማንኛውም ውል ውስጥ በሚገኝ
ድንጋጌ ላይ ተፇጻሚ ይሆናል።
፬/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀፅ
(፩) እና
(፪) ድንጋጌዎች
በቦርድ አባላት ላይ ሉደርስ የሚችለውን ተጠያቂነት
በተመለከተ ማህበሩን የመድን ሽፊን ከመግዛት
አያግደትም።
፭/ የመንግስት የአስተዲደር አካላት፣ ገንዘብ ጠያቂዎች
ወይም ባለአክሲዮኖች የቦርድ አባላት ላይ ክስ ያቀረቡ
እንደሆነ ማህበሩ ለቦርድ አባላቱ ራሳቸውን
የሚከላከለበት ገንዘብ ሉያቀርብላቸው ይችላል፤
የተረቱ እንደሆነ ገንዘቡን ለማህበሩ የመመለስ
ግዳታ አለባቸው።