Article text
፩/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ በንግድ ሥራ
እንቅስቃሴ ላይ ያለ ድርጅት በመንቀሳቀስ ላይ
እንዲለ ለመግዛት የቀረቡትን ጨረታዎች በገንዘብ
ጠያቂዎች ኮሚቴ ድምፅ እንዱሰጥበት ያቀርባል።
፪/ የአጠቃላይ የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎቹ ቢያንስ
ሃያ አምስት በመቶው ያላቸው አንድ ወይም ከአንድ
በላይ የሆኑ ገንዘብ ጠያቂዎች በጨረታዎቹ ላይ
ድምፅ እንዱሰጥባቸው የገንዘብ ጠያቂዎች ጠቅላላ
ጉባዔ እንዱጠራ የከሰረውን ሰው ንብረት ጠባቂ
ሉጠይቁ ይችላለ።
፫/ ቢያንስ ከገንዘብ ጠያቂዎቹ የክፍያ ጥያቄዎች ግማሹ
ያላቸው አንድ ወይም ከዚያ በላይ ገንዘብ ጠያቂዎች
በገንዘብ ጠያቂዎች መካከል በሚደረግ የጽሁፍ
ስምምነት አማካኝነት ጨምሮ ጨረታውን የሚደግፈ
ከሆነ ጨረታው ተቀባይነት ያገኛል፤ ማሳወቂያ
ተሰጥቷቸው ያልተገኙ በአካል ወይም በሕጋዊ
፮፻፱
610 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ወኪላቸው አማካኝነት ያልተገኙ ገንዘብ ጠያቂዎች
ድምጻቸው ከግምት ውስጥ አይካተትም።