Article text
፩/ የከሰረው ሰው ንብረት የሚከተለትን ያካትታል፡ሀ) በአላባ የመጠቀም መብትን ጨምሮ የባለዕዲው
የሆኑ ንብረቶች እና መብቶች ሁለ፤
ለ) በዚህ ሕግ አንቀጽ ፰፻፫ ውስጥ የተመለ ከቱት
በተጨባጭ ወይም በሕጉ መሰረት ሥራ
አስኪያጅ የሆኑ ሰዎች ላይ የሚቀርቡትን
ጨምሮ በሦስተኛ ወገኖች ላይ የሚቀርቡ
የፍትሐ ብሕር ኃላፉነት ጥያቄዎች፤
፭፻፺፬
595 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ የከሰረው ሰው ንብረት በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፶፩ እና