Article text
፩/ ማንኛውም ማህበርተኛ በአንቀጽ ፩፻፸ መሰረት
መቃወሚያው ከቀረበበት ጊዜ አንስቶ በአንድ ወር
ውስጥ በመቋቋም ላይ ያለው ማህበር እንዱፇርስ
ወይም ቀድሞ ለነበረ ማህበር የተደረገው መዋጮ
እንዱሰረዝ ፍርድ ቤትን ለመጠየቅ ይችላል።
፪/ በንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት ተቃውሞ ካልቀረበና
መዋጮው ካልተሰረዘ የንግድ ማህበሩና መዋጮ
አድራጊው በአንድነትና በተናጠል ተጠያቂዎች
ናቸው።
ሁለተኛ መጽሐፍ
የንግድ ማህበራት