Article text
፬፻፺
491 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ ባለዕዲው ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዕቅደ
የሚያስቀምጣቸውን ሁኔታዎች ተግባራዊ ሳያደርግ
የቀረ እንደሆነ ማንኛውም ገንዘብ ጠያቂ ፍርድ ቤቱ
ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዕቅደን እንዱተው እና
መልሶ የማደራጀት ወይም የመክሰር ሥነ ሥርዓት
እንዱከፍት አቤቱታ ሉያቀርብ ይችላል።
፪/ መልሶ የማደራጀት ወይም የመክሰር ሥነ ሥርዓት
መከፇቱ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዕቅደን መተው
ያስከትላል።
፫/ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዕቅደን መተው ወደኋላ
ተመልሶ ተፇጻሚነት አይኖረውም፤ በተለይም ደግሞ
ገንዘብ ጠያቂዎች ዕዲን መልሶ በማዋቀር ዕቅደ
መሰረት የተቀበለት ገንዘብ የራሳቸው ይሆናል፤
እንዱሁም መልሰው ሉነጠቁ አይችለም፤ገንዘብ
ጠያቂዎች በዚህ ሕግ አንቀጽ ፮፻፳፰ መሰረት ልዩ
መብት ካለው አዱስ የቀረበ ገንዘብ ጋር በተያያዘ
ያገኙትን ቅድሚያ የማግኘት መብት እንደያዙ
ይቀጥላለ።
፬/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፫) ውስጥ የተደነገገው
ቢኖርም ዕዲን መልሶ በማዋቀር ዕቅደ መሰረት
፬፻፺፩
492 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለይገባኛል ጥያቄዎች እንደገና የተዘጋጀው የጊዜ
ሰንጠረዥ እና ማንኛውም የጊዜ ማራዘሚያ
ወዱያውኑ ተፇጻሚነቱ ያቆማል፤ ገንዘብ ጠያቂዎች
ዕዲን መልሶ በማዋቀር ዕቅደ መሰረት የተውትን
ማንኛውንም የይገባኛል ጥያቄ እና የዋስትና
መብቶች መልሰው ያገኛለ።