Article text
፩፻፳፪
123 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ማንኛውም የማህበሩ ሥራ አስኪያጅ ላልች ሸሪኮች
ካልፇቀደ በስተቀር ማህበሩ የሚያከናውቸውን
ተመሳሳይ ሥራዎች ለራሱም ሆነ ለሦስተኛ ወገኖች
ጥቅም ማከናወን አይችልም፤ እንዱሁም የአንድነትና
የነጠላ ተጠያቂነት የሚያስከትል ተመሳሳይ ዓላማ
ባለው ላላ ማህበር ውስጥ ሸሪክ መሆን አይችልም።