Article text
፩/ በአንድ ሸሪክ ጥፊት ምክንያት ማህበሩ እንዱፇርስ
ለፍርድ ቤት ጥያቄ ሲቀርብና ላልች ሸሪኮች
ማህበሩ እንዲይፇርስ ሲያመለክቱ ፍርድ ቤቱ
ማህበሩ እንዱፇርስ በመወሰን ፊንታ ጥፊተኛ
የሆነውን ሸሪክ ከማህበሩ እንዱወጣና ማህበሩ
እንዱቀጥል ለማዘዝ ይችላል።
፩፻፵፱
150 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ አንድ ሸሪክ ከማህበሩ የሚወጣበት ምክንያት
በማህበርተኞች መካከል በሚደረግ ውል ሉወሰን
ይችላል።
፫/ ከማህበሩ እንዱወጣ የተደረገ ሸሪክ በወጣበት ጊዜ
የነበረው ድርሻ እንዱከፇለው የመጠየቅ መብት
አለው።