Article text
ስላለባቸው ነገሮች
፸፮
77 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የንግድ መደብር ሽያጭ ውል የሚከተለትን መጥቀስ
አለበት፡፩/ በመጨረሻዎቹ ሦስት የበጀት ዓመታት ወይም
ሻጭ የንግድ መደብሩን ካቋቋመው ወይም ከገዛው
ሦስት ዓመት ያልሞላው ከሆነ ከተቋቋመበት
ወይም ከተገዛበት ጊዜ አንስቶ ያደረገውን
አጠቃላይ ሽያጭና ያገኘው ትርፍ፤
፪/ የንግድ መደብሩ ሥራ የሚከናወነው በኪራይ ቦታ
የሆነ እንደሆነ የኪራይ ውለ የተደረገበትንና
የሚያበቃበትን ቀን እንዱሁም የአከራዩን ስምና
አድራሻ፤
፫/ የንግድ መደብሩ በዋስትና ከተያዘ በዋስትና መያዙ።