Article text
፩/ ለማህበሩ አባላት በውህደት ወይም በመከፇል ዕቅድ
በተቀመጡት ሁኔታዎች መሰረት ህልውናውን
ባጣው ወይም በተከፇለው ማህበር ውስጥ
ከነበራቸው እኩል ወይም ተመጣጣኝ የሆነ ድርሻና
፬፻፴፩
432 ____________________________________________________ የንግድሕግ
መብት በጠቅላዩ ወይም አዱስ በተቋቋመው ማህበር
ውስጥ ይሰጣቸዋል።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) በተመለከተው
መሰረት ለአባላት ህልውናውን ባጣው ወይም
በተከፇለው ማህበር ውስጥ ከነበራቸው ድርሻ
ተመጣጣኝ የሆኑ አክሲዮኖች ወይም ድርሻ
መስጠት ባልተቻለ ጊዜ፤ ከሰተጧዋቸው አክሲዮኖች
ወይም ድርሻዎች ዋጋ አስር በመቶ የማይበልጥ
የማስተካከያ ክፍያ በጥሬ ገንዘብ ሉሰጣቸው
ይችላል።
፫/ ህልውናውን ባጣው ወይም በተከፇለው ማህበር
ውስጥ ድምፅ መስጠት የማያስችለ አክሲዮኖችን
ወይም የትርፍ ድርሻ ብቻ የሚያስገኙ አክሲዮኖችን
ይዘው ለነበሩ ባለአክሲዮኖች በጠቅላዩ ወይም አዱስ
በተመሰረተው ማህበር ውስጥ ተመሳሳይ ወይም
ተመጣጣኝ ጥቅም የሚያስገኙ አክሲዮኖች
ሉሰጧቸው ይገባል።
፬/ በጠቅላዩ ወይም በተከፇለው ማህበር ውስጥ ልዩ
መብት የሚያስገኙ አክሲዮኖች ይዘው ለነበሩ አባላት
ተመጣጣኝ መብት የሚሰጡ አክሲዮኖች
ይሰጧቸዋል።