Article text
፩/ ሥራ አስኪያጁ፡ሀ) ክፍያዎች በተቋረጡ በአርባ አምስት ቀናት
ውስጥ በከባድ ቸልተኝነት የመክሰር አቤቱታ
ባለማቅረብ፤ወይም
ለ) የገንዘብ ኪሣራ የሚያስከትለ እንቅስ ቃሴዎችን
በከባድ ቸልተኝነት በመቀጠል፤
ሐ) የንግድ እንቅስቃሴዎችን በግለ ራሱን ወክል
በማከናወን እና የድርጅቱን ንብረቶች እንደራሱ
ንብረት በመሸጥ እና የራሱን የግል ጉዲዮች
ለመደበቅ የድርጅቱን ጉዲዮች እንደ ሽፊን
በመጠቀም፤
፮፻፶፭
656 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ጥፊት ከፇጸመ እና ማህበሩ በቂ ንብረት
እንዲይኖረው አስተዋጽኦ ካደረገ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ
በመክሰር ሥነ ሥርዓት ሂደት ውስጥ አንድ ወይም
ከአንድ በላይ በተጨባጭ ወይም በሕግ የማህበሩ
ሥራ አስኪያጆች በድምሩ የማህበሩን ንብረት ዋጋ
በቀነሱት እና ኃላፉነቱን በጨመሩት መጠን
የማህበሩን ዕዲዎች በሙለ ወይም በከፉል
እንዱከፍለ ትእዛዝ ሉሰጥ ይችላል፤
፪/ ማህበሩ በቂ ንብረት እንዲይኖረው አስተዋጽኦ
ያደረጉትን የሥራ አመራር ጥፊቶች የፇጸሙት
ከአንድ በላይ ሥራ አስኪያጆች የሆኑ እንደሆነ
ፍርድ ቤቱ ሥራ አስኪያጆቹን በአንድነትና
በተናጠል ተጠያቂ ሉያደርጋቸው ይችላል፤
፫/ በዚህ አንቀጽ በንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት በቀረበ
ክርክር ተመላሽ የሆነ ገንዘብ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፹፮ ውስጥ በተቀመጠው ቅደም ተከተል
መሰረት ለከሰረው ማህበር ገንዘብ ጠያቂዎች
ይከፇላል።
፮፻፶፮
657 ____________________________________________________ የንግድሕግ