Article text
፮፻፸
671 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የሚከተለት ሰነድች ባለዕዲው ቀላል የመክሰር ሥነ
ሥርዓት እንዱከፇት ከሚያቀርበው አቤቱታ ጋር
አባሪ ሆነው መቅረብ አለባቸው፡ሀ) የንግድ ማህበሩ የመጨረሻ የሑሳብ ሚዛን
ወረቀት፣ የሑሳብ መግለጫዎች ወይም
ሑሳብ፤
ለ) የገንዘብ ጠያቂዎችን እና የባለዕዲዎችን ስም
እና አድራሻ የያዘ የንግድ ነክ ገቢዎች እና
ዕዲዎች ዝርዝር፤
ሐ) የአቅርቦት ውልችን፣ የኪራይ እና የፇቃድ
ውልችን ጨምሮ በሂደት ላይ ያለ የዋና ዋና
ውልች ዝርዝር።
፪/ ባንኮችን እና የመንግስት ባለሥልጣን አካላትን
ጨምሮ ባለዕዲው ወይም ላላ ማንኛውም ሦስተኛ
ወገን አግባብነት ያላቸው ማናቸውንም ተጨማሪ
ሰነድች እንዱያቀርቡ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሉሰጥ
ይችላል።