Article text
፩/ የንግድ ወኪል ማለት ከነጋዳው ጋር ለመሥራት
በሥራ ውል የተቀጠረ ሳይሆን ራሱን ችል
የሚሰራ፤ በተወሰነ ስፍራ ሆኖ ወይም ለተወሰኑ
፳፰
29 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የነጋዳው ደምበኞች ሁል ጊዜ የነጋዳው እንደራሴ
ሲሆን በነጋዳው ስም እና ምትክ እንዱሰራ ወይም
ውል እንዱዋዋል ውክልና የተሰጠው ሰው ወይም
የንግድ ማህበር ነው።
፪/ በውክልና ስምምነቱ በተለየ ሁኔታ ካልተገለጸ
በስተቀር የንግድ ወኪለ ስለ ነጋዳው ሆኖ
የተዋዋላቸው ውልች በነጋዳው መጽደቅ ሳያሻቸው
የጸኑ ናቸው።
፫/ የንግድ ወኪል የውክልና ሥራ እየሰራ የደላላነትም
ሥራ መሥራት ይችላል፤ ለሁለም ቢሆን ነጋዳ
ይባላል።