Article text
ማጻፍ ስለሚገባው ነገር
አንድ ነጋዳ መጀመሪያ ዋና ምዝገባ ለማድረግ
ማመልከቻ ሲያቀርብ ከዚህ የሚከተለትን መግለጽ
አለበት፡፶፬
55 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የነጋዳው ሙለ ስም ከነአያት፤ ካለው የቤተ ዘመድ
ስም ጨምሮ፣
፪/ የተወለደበትን ቀንና ቦታ፣
፫/ ዜግነቱን፣
፬/ የግል አድራሻውን፣
፭/ አካለ መጠን ያላደረሰ በሆነ ጊዜ የንግድ ሥራ
እንዱሰራ ሞግዚቱ የፇቀደበትን ቀን፣
፮/ ያገባ ከሆነ ጋብቻው የተፇጸመበትን ቀንና ቦታ
እንዱሁም የጋብቻ ውል መኖር አለመኖሩን፤የጋብቻ
ውል ካለ ውለ የተቀመጠበትን ቦታ ወይም በእጁ
የሚገኘውን ሰው ስም፣
፯/ የንግደን ዓላማ፣
፰/ ንግደን ያቋቋመው ወይም የገዛው ወይም
የተከራየው እርሱ መሆኑን ፤ኪራይ ከሆነ አከራዩን
ስምና ላልች ለምዝገባ የሚያስፇልጉ መረጃዎችን፣
፱/ የንግደን ስም፣
፲/ የንግደን ምልክት (ካለው)፣
፲፩/ የንግደ መደብር የሚገኝበትን አድራሻ፣
፲፪/ ነጋዳው በተመዘገበበት ሥፍራ ወይም በልላ ቦታ
ላልች የንግድ መደብሮች፤ቅርንጫፍች ወይም
፶፭
56 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ውክልናዎች ያለት እንደሆነ የሚገኙበትን
አድራሻ፣
፲፫/ የቅርንጫፍች ሥራ አስኪያጆች ያለ እንደሆነ
ሥልጣናቸው ቅርንጫፈን በማስተዲደር ብቻ
የተወሰነ መሆን አለመሆኑን፣
፲፬/ ያለው እንደሆነ ለመነገድ የንግድ ፇቃድ
የተሰጠበትን ቀን።