Article text
፩/ የሚዋሃደት ማህበራት ወይም የሚከፇለው ማህበር
የግዳታ ሰነድ የያዙ ሰዎች ጉባዔ ውህደቱን ወይም
መከፇለን ያላፀደቀው እንደሆነ ዕዲ ከፊይ የሆነው
ማህበር የውህደት ወይም የመከፇል ዕቅድ በጋዜጣ
ለመጀመሪያ ጊዜ ለህዝብ ይፊ ከተደረገበት ቀን
ጀምሮ ባለት ስልሳ ተከታታይ ቀናት ጊዜ ውስጥ
ጥያቄ ለሚያቀርቡት የግዳታ ሰነድ የያዙ ሰዎች
የሰነድቹን ዋጋ እና ወለድ በመክፇል ሰነድቹን
መመለስ አለበት።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተመለከተው
ድንጋጌ ተዋህደው ወይም ተከፍለው አዱስ ማህበር
ለሚመሰርቱ ማህበራት የግዳታ ሰነድ የያዙ ሰዎች
ላይም ተፇፃሚ ይሆናል።
፫/ ማህበሩ የግዳታ ሰነድች ለያዙት አበዲሪዎች የዕዲ
ሰነድቻቸውን ዋጋ እና ወለድ የሚከፍል መሆኑን
ያስታወቀ እንደሆነ የዕዲ ሰነድ የያዙ ሰዎች ጉባዔ
ማድረግ ሳያስፇልግ የግዳታ ሰነድቻቸውን ለማህበሩ
በመመለስ የሚገባቸውን ክፍያ ማግኘት ለሚፇልጉ
ሁለ ተገቢውን ክፍያ ፇጽሞ ሰነድቹን ይመልሳል።
፬፻፴፬
435 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፬/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) በተመለከተው ጊዜ
ውስጥ ጥያቄ ያላቀረበ የግዳታ ሰነድ የያዘ ሰው
የጠቅላዩ ወይም የአዱሱ ማህበር ገንዘብ ጠያቂ
ይሆናል።