Article text
፩/ የጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ የሚያደርጉት እንደነገሩ
ሁኔታ የዲይሬክተሮች ቦርድ፣ የተቋቋመ እንደሆነ
ተቆጣጣሪ ቦርድ፣ ኦዱተሮች፣ ሑሳብ አጣሪዎች
ወይም ፍርድ ቤት ናቸው።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ሥር የተመለከተው
ቢኖርም የንግድ እና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር ወይም
አግባብ ያለው ላላ የመንግስት አካል ጉዲዩ
አንገብጋቢ ሆኖ ሲያገኘው እና በዚህ አንቀጽ በንዐስ
አንቀጽ
(፩) መሰረት ስብሰባ መጥራት የማይቻል
ወይም ረጅም ጊዜ የሚወስድ ከሆነ በጉዲዩ ያገባኛል
በሚል ማንኛውም ሰው ጥያቄ ወይም በራሱ
ተነሳሽነት ጉባዔ ሉጠራ ይችላል፤ ሆኖም ጉባዔ
እንዱጠራ ጥያቄ የቀረበው የማህበሩን ዋና ገንዘብ
አስር በመቶ ወይም ከዚያ በላይ በሚወክለ
ባለአክሲዮኖች ከሆነ የንግድ እና ኢንደስትሪ
ሚኒስቴር ወይም አግባብ ያለው ላላ የመንግስት
አካል ጉባዔ የመጥራት ግዳታ አለበት።
፫/ ከማህበሩ ዋና ገንዘብ ቢያንስ አምስት በመቶ ድርሻ
ያላቸው ባለአክሲዮኖች የማህበሩ ዋና መሥሪያ ቤት
፪፻፶፱
260 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በሚገኝበት ቦታ ሥልጣን ላለው ፍርድ ቤት ጥያቄ
ሲያቀርቡና ፍርድ ቤቱ ጥያቄው ተገቢ ነው ብል
ሲያምን ጠቅላላ ጉባዔ እንዱሰበሰብ ጥሪ
የሚያደርግና አጀንዲ የሚያዘጋጅ ተወካይ ሉሰይም
ይችላል።