Article text
፩/ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ሥነ ሥርዓት፣
መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት እና የመክሰር
፬፻፶፰
459 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሥነ ሥርዓት ላይ በኢትዮጵያ ሥልጣን ያለው
ፍርድ ቤት የግለሰቡ መደበኛ ቦታ ወይም የማህበሩ
ወይም በሕግ የሰውነት መብት ያለው ሰው
የተመዘገበ ጽሕፇት ቤት በሚገኝበት ቦታ ያለው
ፋደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው።
፪/ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ሥነ ሥርዓትን፣
መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓትን እና የመክሰር
ሥነ ሥርዓትን የከፇተው ፍርድ ቤት ከእነዚህ ሥነ
ሥርዓቶች በቀጥታ በሚመነጩ እና ከእነሱ ጋር
በቅርበት በሚገናኙ የሚከተለትን ጉዲዮች
እንደሚመለከቱት ባለ ክሶች ላይ ሥልጣን አለው፡ሀ) መልሶ የማዋቀር እና መልሶ የማደራጀት ዕቅድ፤
ለ) በንግድ ሥራ እንቅስቃሴ ላይ ያለን ድርጅት
በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ እንዱሸጥ ማጽደቅ፤
ሐ) በሂደት ላይ ያለ ውልች፤
መ) የተቆጣጣሪ ዲኛዎች፣ የባለዕዲው ንብረት
ጠባቂዎች፣ ተቆጣጣሪዎች እና ዲይሬክተሮች
ኃላፉነት፤
ሰ) የክፍያ ጥያቄዎች አቀራረብ፣ ማረጋገጥ እና
አቀባበል፤
ረ) ከንብረት የሚመነጩ መብቶች፤
፬፻፶፱
460 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሰ) ማቻቻል፤
ሸ) የንብረቶች መሸጥ ወይም መተላለፍ፤
ቀ) የክፍያ ጥያቄዎች ቅደም ተከተል፤
በ) ከሽያጭ የተገኘ ገንዘብ ክፍፍል፤
ተ) የድርጊቶች ፇራሽ መደረግ፤
ቸ) ውልችን ማጽናት እና ተፇጻሚነት፣
ኀ) የባለዕዲው ነጻ መውጣት፤
ነ) የሥነ ሥርዓቱ መዘጋት።