Article text
፩/ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ የተመለከተው ቀላል የመክሰር
ሥነ ሥርዓት ክፍያ ከመቋረጡ በፉት ባለት አስራ
ሁለት ወራት አጠቃላይ የሑሳብ ሚዛናቸው የሀብት
መጠን ከሃያ ሚሉዮን ብር በታች በሆነ ወይም
ያለፈት አስራ ሁለት ወራት ዓመታዊ የሽያጭ
ገቢያቸው ከአምስት ሚሉዮን ብር በታች በሆነ
(በየጊዜው የዋጋ ግሽበት ማስተካከያ ተደርጎበት)
ወይም ከአስር በታች ሰራተኞች ባሎቸው
ክፍያዎችን ባቋረጡ አነስተኛ ወይም መካከለኛ
ኢንተርፕራይዞች ላይ ተፇጻሚ ይሆናል።
፪/ ባለዕዲው ሀቀኝነት የጎደለው እንደሆነ እና በተለይም
ደግሞ የተወሰነ የንብረቱን ክፍል የደበቀ፣ አንዲንድ
ገንዘብ ጠያቂዎችን በተንኮል ሳይገልጽ የቀረ፣
ኃላፉነቶቹን ያጋነነ ወይም ላልች ማናቸውንም
፮፻፷፱
670 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የማጭበርበር ድርጊቶች የፇጸመ እንደሆነ ፍርድ
ቤቱ ቀላል የመክሰር ሥነ ሥርዓት አይከፍትም።
፫/ ቀላል የመክሰር ሥነ ሥርዓቱ የሚመለከተው ባለዕዲ
በንዐስ አንቀጽ
(፪) መሰረት ሀቀኝነት የጎደለው
ተግባር የፇጸመ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ የወሰነ
እንደሆነ ቀላል የመክሰር ሥነ ሥርዓቱን
ወዱያውኑ ወደ መክሰር ሥነ ሥርዓት ይቀይራል።