Article text
፩/ ማንኛውም የተመዘገበ ሰው በመዝገብውስጥ የገባን
መረጃ የሚለውጥ አንድ ሁኔታ ወይም
አድራጎትሲከሰት ሁኔታው ከተከሰተበት ቀን
አንስቶ በስልሳ ተከታታይ ቀናት ውስጥ
ከመዝገቡ የገባው መረጃ እንዱለወጥ ማመልከት
አለበት።
፶፯
58 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ በንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት የሚቀርበውን
ማመልከቻ ማንኛውም በሕግ ያገባኛል የሚል
ሰው ማቅረብ ይችላል።
፫/ በተለይም ሥራ አስኪያጁ ሲሻር የተመዘገበው
እንዱለወጥ መደረግ አለበት።