Article text
በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፵፬ መሰረት ፍርድ ቤቱ የገንዘብ
ጠያቂዎች ኮሚቴውን ምክረ ሀሳብ ከሰማ በኋላ
የባለዕዲው የንግድ ሥራ እንዱቀጥል የፇቀደ እንደሆነ
የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ በዚህ ሕግ ከአንቀጽ ፮፻፹፱
እስከ አንቀጽ ፮፻፺፪ በተደነገገው መሰረት በንግድ ሥራ
፮፻፰
609 ____________________________________________________ የንግድሕግ
እንቅስቃሴ ላይ ያለ ድርጅት በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ
እንዱሸጥ ያዘጋጃል፤ ሽያጩንም ይፇጽማል።