Article text
፩/ አንድ የንግድ ወኪል በእርሱ አማካኝነት
ለተነጋገራቸው ወይም ለፇጸማቸው ሥራዎች
(ንግድች) ሁለ አበል ሉከፇለው ይገባል፤ ላላ ውሳኔ
ከላለ በስተቀር እርሱ በተወከለበት ቦታ ወይም
በውክልና ውለ ከተሸፇኑ የነጋዳው የተወሰኑ
ደንበኞች ጋር ወካዩ ቢሆን ወይም የወካዩ ላላ
ወኪል ቢሆን ለፇጸሟቸው ሥራዎች አበል
የመቀበል መብት አለው።
፪/ የንግደ ወኪል ለተዋዋላቸውና ለጨረሳቸው ውልች
ወኪል አድራጊው በአደረገው ነገር ምክንያት ፍጻሜ
ያላገኙ ቢሆኑም አበለ ለወኪለ ሉከፇለው ይገባል፤
ሆኖም ውልቹ በወካዩ በኩል ፍጻሜ ያላገኙት
በወኪለ ጥፊት የሆነ እንደሆነ ወኪለ አበል
የማግኘት መብቱን ያጣል።
፴፪
33 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫/ የአበለ ክፍያ በውክልናው ውላቸው መሰረት
ይወሰናል፤ ውል ከላለ በልማድ መሰረት ይወሰናል።