Article text
፩/ በዋስትና መያዣነት መሰረት የንግድ መደብሩ
እንዱከበር ወይም እንዱያዝ ሲታዘዝ በዚሁ ጊዜ
የንግድ መደብሩ በሚገኝበት ሁኔታ፤ እንዱሁም
የመደብሩ አካል የሆኑ ንብረቶች የዋጋቸው
ዝቅተኛነት ወይም ከፍተኛነት ከግምት ውስጥ
ሳይገባ ባለበት ሁኔታ መያዣው ይፀናባቸዋል።
፪/ የዋስትና መያዣው ተፇጻሚ የሚሆነው በመዝገቡ
ውስጥ በግልፅ በተመለከቱት የንግድ መደብሩ
ንብረቶች ላይ ነው።
፺፭
96 ____________________________________________________ የንግድሕግ