Article text
፩/ የንግደን መደብር ያከራየ ባለቤት የኪራይ ውለ
ጸንቶ በሚቆይበት ጊዜ ውስጥ ተመሳሳይ የንግድ
ዓላማ ያለውን ላላ የንግድ መደብር በማቋቋም
ወይም በመግዛት ወይም በልላ መንገድ
፩፻፩
102 ____________________________________________________ የንግድሕግ
እንዱተላለፍለት በማድረግ ተከራዩን በንግድ
ሉወዲደረው አይችልም።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተመለከተውን
ግዳታ ባለቤቱ ተላልፍ ቢገኝ ኪሣራ እንዱከፍል
ይደረጋል፤ የንግድ መደብሩም እንዱዘጋ ሉደረግ
ይችላል።