Article text
፩/ በንግድ ሥራ እንቅስቃሴ ላይ ያለ ድርጅት
በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ መሸጥ ለቅድመ ጥንቃቄ
መልሶ በማዋቀር ሥነ ሥርዓት ማዕቀፍ ውስጥ
መልሶ በማዋቀር ዘርፍ ባለሞያው ወይም መልሶ
የማደራጀት ሥነ ሥርዓት ከተከፇተ በኋላ መልሶ
በማደራጀት ኃላፉው ሉዘጋጅ ይችላል።
፪/ ባለዕዲው፣ ዲይሬክተሮቹ እና ባለአክሲዮኖቹ በንግድ
ሥራ እንቅስቃሴ ሥራ ላይ ያለ ድርጅት
በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ ለመግዛት የመጫረት
መብት አላቸው፤ ሆኖም የተቆጣጣሪ ዲኛውን ፍቃድ
ማግኘት አለባቸው።
፭፻፶፭
556 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫/ መልሶ የማዋቀር ባለሞያው እና መልሶ የማደራጀት
ኃላፉው ገንዘብ ጠያቂዎችን ተጠቃሚ በሚያደርግ
መልኩ የንግድ ሥራውን ዋጋ ከፍ ማድረግ
የሚለውን ዓላማ በመያዝ የሽያጩን ሂደት አግባብ
ነው ብለው በሚያምኑት መልኩ ያደራጃለ፤
እንደአስፇላጊነቱ የባለሞ ያዎችን፣ የአማካሪዎችን
ወይም የኢንቨስትመንት ባንኮችን እገዛ ሉጠይቁ
ይችላለ።
፬/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው በንግድ ሥራ እንቅስቃሴ
ላይ ያለ ድርጅት በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ ለመሸጥ
ጨረታ ሉያዘጋጅ ወይም በምስጢር እንዱሸጥ
ሉያመቻች የሚችለው መልሶ የማደራጀት ዕቅደ
ውድቅ እንደተደረገ ወይም ውድቅ የመደረግ ዕድለ
ሰፉ እንደሆነ ግልጽ ሲሆን ብቻ ነው።
፭/ የንግድ ሥራው በምስጢር የሚሸጥ ከሆነ የንግድ
ሥራው በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ የሚሸጥበትን ዋጋ
ከፍ ለማድረግ ሲባል የሚቀርቡት ዋጋዎች
በምስጢር ሉያዙ ይችላለ።
፮/ በንግድ ሥራ እንቅስቃሴ ላይ ያለ ድርጅት
በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ እንዱሸጥ መልሶ
፭፻፶፮
557 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በማደራጀት ኃላፉው የተዘጋጀ ከሆነ ተፍካካሪ
ጨረታዎችን ለማግኘት መልሶ የማደራጀት ኃላፉው
መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓቱ ከተከፇተ በኋላ
ከቀረቡት ውስጥ የተመረጠውን ዋጋ ለህዝብ ይፊ
ያደርጋል፤ በፍርድ ቤቱ ከሚወሰነው አግባብነት
ካለው ጊዜ በኋላ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው
የቀረቡትን ዋጋዎች ድምፅ እንዱሰጥባቸው ለገንዘብ
ጠያቂዎች ጠቅላላ ጉባዔ ማቅረብ ይኖርበታል።