Article text
ባለዕዲው በዚህ ሕግ አንቀጽ ፮፻፴፮ እና አንቀጽ ፮፻፴፯
ሥር የተቀመጡትን ግዳታዎች በተሳካ ሁኔታ ይወጣ
ዘንድ፤ የንግድ ሥራው ይቀጥል ወይስ አይቀጥል
የሚለውን ለመወሰን እንዱረዲ ባለዕዲው በውል ሰነድ
ያልተደነገጉትን ጨምሮ የተዋዋይ ወገኖችን ስም
ዝርዝር፣ አድራሻ፣ መብቶች እና ግዳታዎች፣
የደንበኞችን ዝርዝር እና ላልች ግንኙነት ያላቸውን
ሰነድች ለከሰረው ንብረት ጠባቂ ያስረክባል።