Article text
፩/ አደራጅ ማለት አክሲዮኑ ለሕዝብ ክፍት የሆነ
ማህበር ምስረታን ያነሳሳ፤ መግለጫ አዘጋጅቶ
ሰዎች ማህበሩን እንዱቀላቀለ የጋበዘ ወይም
በአጠቃላይ የማህበሩን ምስረታ ዓላማ አድርጎ
ይህንኑ ለማስፇጸም የተንቀሳቀሰና ማህበሩ
የማይመሰረት ከሆነ ባለመመስረቱ ምክንያት
ለሚመጣ ጉዲት ኃላፉነት የሚወስድ ሰው ነው፤
ከአደራጅ ጋር ባደረገው ውል መሰረት ክፍያ
ለማግኘት ለማህበሩ ምስረታ አስፇላጊ የሆነ ጥናት፣
የሙያ ድጋፍ እና መሰል አገልግልት ያቀረበ
ባለሞያ አደራጅ አይደለም።
፪/ የአክሲዮን ማህበር በአንድ ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ
የተፇጥሮ ሰዎች ወይም ሕጋዊ ሰውነት ባላቸው
፩፻፶፪
153 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሰዎች ሉደራጅ ይችላል፤ አደራጅ የማህበሩ
ባለአክሲዮን የመሆን ግዳታ የለበትም።
፫/ የአክሲዮን ማህበር አባላት ቁጥር ከአምስት
ባለአክሲዮኖች በታች መሆን የለበትም።