Article text
፩/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፹፮ መሰረት ተቀማጭ የተደረገው ገንዘብ
ስለሚከፊፇልበት መንገድ ለገንዘብ ጠያቂዎች
ኮሚቴው ሃሳብ ያቀርባል።
፪/ የገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴው በሚያቀርበው ምክረሀሳብ መሰረት የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ
ባቀረበው ሀሳብ ላይ አግባብነት ያላቸውን ለውጦች
ሁለ አድርጎ የተሻሻለውን የክፍፍል ሀሳብ ተቆጣጣሪ
ዲኛው እንዱያጸድቀው ያቀርባል።
፮፻፵፫
644 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫/ ተቆጣጣሪ ዲኛው የተሻሻለውን የክፍፍል ሀሳብ
ያጸድቃል ለፍርድ ቤቱ የመዝገብ ሹም ገቢ
እንዱደረግ ትእዛዝ ይሰጣል።
፬/ ተቆጣጣሪ ዲኛው የክፍፍል ሀሳቡን ውድቅ ያደረገው
እንደሆነ መደረግ አለባቸው የሚላቸውን ማሻሻያዎች
ለከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ያሳውቃል። የከሰረው
ሰው ንብረት ጠባቂም በዚያ መሰረት የክፍፍል
ሀሳቡን አሻሽል የመጨረሻውን የክፍፍል ሀሳብ
ለፍርድ ቤቱ የመዝገብ ቤት ሹም ገቢ ያደርጋል።
፭/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ የክፍፍል ሀሳቡ ገቢ
መደረጉን በአደራ ደብዲቤ ወይም ተቀባዩ ለመቀበለ
ማረጋገጫ ሉሰጥበት በሚችል ላላ ማንኛውም
ኤላክትሮኒክ መንገድ ለእያንዲንደ ገንዘብ ጠያቂ
ያሳውቃል።
፮/ ገንዘብ ጠያቂዎች ማሳወቂያ በደረሳቸው በአስር
ቀናት ውስጥ ለተቆጣጣሪ ዲኛው ውሳኔ የሚሰጥበት
ተቃውሞ ለማቅረብ ይችላለ፤ ተቆጣጣሪ ዲኛው
በተቃውሞው ላይ የሚሰጠው ውሳኔም ለፍርድ ቤት
ይግባኝ ላቀርብበት ይችላል።
፮፻፵፬
645 ____________________________________________________ የንግድሕግ