Article text
፩/ የንግድ እንደራሴዎች ማለት መኖሪያቸው የወካዩ
ነጋዳ የንግድ መደብር ዋና መሥሪያ ቤት ባለበት
ሥፍራ ያልሆነና ከነጋዳው ጋራ በተዋዋለት
የሥራ ውል መሰረት ነጋዳው እንዱሰሩ
እያዘዛቸው በተወሰኑ ቦታዎች የነጋዳውን ምርቶች
፳፭
26 ____________________________________________________ የንግድሕግ
እና አገልግልቶች የሚያስተዋውቁ፣ የገበያ ጥናትና
ለነጋዳው ሥራ መስፊፊት የሚረደ ተመሳሳይ
ሥራዎች የሚሰሩ ሰዎች ናቸው።
፪/ የንግድ እንደራሴዎች ነጋዳዎች አይደለም።
፫/ የዚህ ሕግ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው የውጭ
አገር ነጋዳ የንግድ እንደራሴነትን በሚመለከት
ዝርዝሩ በሕግ ይወሰናል።