Article text
፩/ በዚህ ሕግ በአንቀጽ
(፭) በንዐስ አንቀጽ
(፬) እና
(፭) ሥር የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ
ማናቸውም ከእርሻ፣ ከደን ማልማት፣ ከችግኝ
ማብቀል፤ ከእንስሳት ማርባት ጋር ወይም የግጦሽ
ሣር ከማሳደግ ጋር የተያያዙ ሥራዎችን የሚሰሩ፣
ከሚጠቀሙበት መሬት ያገኟቸውን ምርቶች
የሚሸጡ ወይም ከሚጠቀሙበት መሬት ባገኙት
አላባ እየቀለቡ ያረቧቸውን እንስሳት የሚሸጡ
ሰዎች፤ የዘወትር ልማድ መሰረት በማድረግ
ከሚያለሙት ወይም ከሚያዙበት መሬት ላይ
ያገኙትን ሰብል ወይም የእንስሳት ተዋፅኦዎችን
አቀናብረው የሚሸጡ ሰዎች ነጋዳዎች አይባለም።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተዘረሩትን
ሥራዎች ግለሰቦች፣ የህብረት ሥራ ማህበራት
፲፪
13 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ወይም መሰል ማህበራት ቢሰሩም ነጋዳዎች
አያሰኛቸውም።