Article text
፩፻፺፱
200 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የመጀመሪያዎቹ የዲይሬክተሮች ቦርድ አባላት
በመመስረቻ ጽሁፍ መሰረት ሉሾሙ ይችላለ፤
ሹመቱ እንዱጸድቅ ለፇራሚዎች ጉባዔ መቅረብ
ይኖርበታል፤ ሆኖም ጉባዔው ሹመቱን ካላጸደቀው
ላልች የቦርድ አባላትን ይመርጣል።
፪/ ቀጣዮቹ የዲይሬክተሮች ቦርድ አባላት የሚሾሙት
በጠቅላላ ጉባዔ ነው።
፫/ የዲይሬክተሮች ቦርድ አባላት የሥራ ዘመን ሦስት
ዓመት ይሆናል፤ ሆኖም በመመስረቻ ጽሁፍ ተቃራኒ
ውሳኔ ከላለ በስተቀር የሥራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁ
የዲይሬክተሮች ቦርድ አባላት ለተጨማሪ የሥራ
ዘመናት እንደገና ሉመረጡ ይችላለ።
፬/ ለዲይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ድምፅ
የሚሰጠው ለእያንዲንደ አባል በተናጠል ነው።