Article text
፩/ የላልች ልዩ ሕጎች ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆኖ፤
የዚህ ምዕራፍ ድንጋጌዎች በአክሲዮን ማህበር ላይ
ተፇጻሚ ይሆናለ።
፫፻፲፪
313 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ በልላ ሕግ በተለየ ሁኔታ ካልተደነገገ በስተቀር
ስለሑሳብ መዛግብት አያያዝ እና አጠባበቅ በዚህ
ሕግ መጽሐፍ አንድ ሥር የተመለከቱት
ድንጋጌዎች በአክሲዮን ማህበር ሑሳቦች ላይም
ተፇጻሚ ይሆናለ።