Article text
፩/ የማህበሩ ዋና መሥሪያ ቤት የሚከተለትን
የአክሲዮኖች ዝርዝር በአክሲዮኖች መዝገብ መያዝ
አለበት፡ሀ) የባለአክሲዮኖችን ስምና አድራሻ፣ የእያንዲንደን
ባለአክሲዮን ድርሻ እና የአክሲኖችን መለያ ቁጥር፤
ለ) አክሲዮን ሲተላለፍ ዝውውሩን የተመለከተ
ዝርዝር ፤
ሐ) በእነዚህ ዝርዝሮች ላይ የተደረገውን ማንኛውንም
ማሻሻያ።
፪/ የአክሲዮን መዝገቡ የመጨረሻ ዝርዝር
ከተቀመጠበት ጊዜ ጀምሮ በዚህ አንቀጽ ንዐስ
አንቀጽ
(፩)
(ሀ) እና
(ለ) ሥር በተመለከቱት
መረጃዎች ላይ ለውጥ ሲኖር በየዓመቱ መጀመሪያ
የተደረገውን ለውጥ የያዘ ዝርዝር በቦርደ ሰብሳቢ
ወይም ማህበሩ ቦርድ ከላለው በሥራ አስኪያጁ
፫፻፷፰
369 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለንግድ እና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር ወይም አግባብ
ላለው ላላ የመንግስት አካል መላክ አለበት።
፫/ ባለአክሲዮኖች መዝገቡን ያለክፍያ መመልከት
ወይም የመዝገቡን ግልባጭ መውሰድ ይችላለ፤
ማህበሩ ጥያቄው በቀረበ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ
ግልባጩን ለጠያቂው መስጠት አለበት።
፬/ ማንኛውም ሦስተኛ ወገን የተወሰነውን የአገልግልት
ክፍያ በመፇጸም መዝገቡን መመልከት ወይም
ግልባጭ እንዱሰጠው ማህበሩን መጠየቅ ይችላል፤
፭/ በባለአክሲዮን ወይም ጥቅም ባለው ማንኛውም ሰው
በመዝገብ አጻጻፍ ላይ ስህተት ያለ ስለመሆኑ
ከተገለጸለት የንግድ እና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር
ወይም አግባብ ያለው ላላ የመንግስት አካል
እንዱስተካከል ማድረግ ይችላል፤ የአክሲዮን
መዝገቡ ዝርዝር በትክክል ባለመጻፈ ምክንያት
ለሚደርስ ማንኛውም ጉዲት ማህበሩ የዲይሬክተሮች
ቦርድ ካለው የቦርደ አባላት ከላለው ደግሞ ሥራ
አስኪያጆች በአንድነትና በተናጠል ኃላፉ ይሆናለ።