Article text
ስለመከፇቱ
ቀላል የመክሰር ሥነ ሥርዓት የተዘጋ ቢሆንም አንድ
ገንዘብ ጠያቂ ባለዕዲው ሀቀኝነት የጎደለው ድርጊት
እንደፇጸመ ማስረዲት ከቻለ ሥነ ሥርዓቱ በተዘጋ በሁለት
ዓመት ውስጥ የመክሰር ሥነ ሥርዓት መልሶ እንዱከፇት
ጥያቄ የማቅረብ መብት አለው።
፮፻፸፭
676 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ማውጫ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፵፫/፪ሺ፲፫
ማውጫ
አንቀጽ
ቁጥር የአንቀፅ ርእስ ገጽ
አንደኛ መጽሀፍ
ስለ ነጋዳዎች፣ የንግድ ስራዎችና ስለ ንግድ
መደብሮች