Article text
፩/ የማህበሩ አባል በዚህ ሕግ መሰረት የአንድ ኃላፉነቱ
የተወሰነ የግል ማህበር አባላት ጠቅላላ ጉባዔ ያለውን
ሥልጣን ይኖረዋል።
፫፻፺፫
394 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ አባለ በጠቅላላ ጉባዔ ሥልጣኑ ያሳለፊቸው
ውሳኔዎች ቃለጉባዔ ስብሰባው በተደረገ ከሦስት
ሳምንታት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ በጽሁፍ
ተዘጋጅተው የማህበሩ ማህደር ውስጥ መቀመጥ
አለባቸው።
፫/ በማህበሩ ምሥረታ ጊዜ በተሰጠ መግለጫ ውስጥ
የተካተቱትን ነገሮች የሚለውጥ ማንኛውም ውሳኔ
ውሳኔው ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ በአንድ ወር ጊዜ
ውስጥ በንግድ መዝገብ ውስጥ መግባት አለበት።
፬/ የአባለ ውሳኔዎች የዚህን አንቀጽ ድንጋጌዎች
ያላሟለ ቢሆኑ እንኳን በሕግ ፉት የጸኑ ናቸው፤
ሆኖም ጉድለቱ በሦስተኛ ወገኖች ላይ ለሚያደርሰው
ጉዲት አባለና ማህበሩ በአንድነት እና በተናጠል
ተጠያቂዎች ናቸው።