Article text
፩/ ሕዝብ አክሲዮን እንዱገዛ ጥሪ የሚደረገው ሁለም
አደራጆች በፇረሙበት የማህበሩ መግለጫ
አማካኝነት ነው፤ መግለጫው የሚከተለትን መያዝ
አለበት፡ሀ) የመመስረቻ ጽሁፈን ረቂቅ፤
ለ) የዓይነት መዋጮ ተደርጎ ከሆነ የባለሙያ
ግምት ሪፖርት አጭር መግለጫ፤
ሐ) አክሲዮን ለመግዛት የፇረሙ ሰዎች ክፍያውን
የሚያጠናቅቁበት ጊዜ፤
መ) አክሲዮኖቹ የሚሸጡበትን ዋጋ፤
ሰ) አክሲዮን ለመግዛት የፇረሙ ሰዎች
የፇራሚዎች ጠቅላላ ጉባዔ ከመደረጉ በፉት
ከአክሲዮኖች ዋጋ ላይ መክፇል
የሚገባቸውን መጠን፤
፩፻፷፫
164 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ረ) አክሲዮን ለመግዛት ማመልከቻ የሚቀርብበትን
ቦታ እና ጊዜ እንዱሁም ገንዘብ ገቢ
የሚደረግበት በመመስረት ላይ ባለው ማህበር
ስም የተከፇተው የባንክ ሑሳብን የሚመለከት
አስፇላጊ ዝርዝር መረጃ ፤እና
ሰ) የማህበሩ የምስረታ ሂደት ተገባድ ማህበሩ
የሕግ ሰውነት ያገኛል ተብል የሚጠበቅበት
የጊዜ ገደብ፤የማህበሩ ምስረታ እንዱገባደድ
የሚቀመጠው የጊዜ ገደብ በማንኛውም ሁኔታ
ከአምስት ዓመት መብለጥ የለበትም።
፪/ የማህበሩን ምስረታ የተመለከተ መግለጫና በዓይነት
የተደረገ መዋጮ እንዲለ የባለሙያ ግምት ሪፖርት
ቅጂዎች አክሲዮን ለመግዛት የሚፇልጉ ሰዎች
ሉመለከቱት በሚችለበት ቦታ መቀመጥ አለባቸው።