Article text
፩/ በዚህ ሕግ ድንጋጌዎች መሰረት በዲይሬክተሮች
ቦርድ አባላት ወይም እንደነገሩ ሁኔታ በተቆጣጣሪ
ቦርድ አባላት ላይ በማህበሩ፣ በባለአክሲዮኖች ወይም
በገንዘብ ጠያቂዎች የሚቀርብ ክስ ተጎጂው ጉዲቱን
፪፻፴፯
238 ____________________________________________________ የንግድሕግ
እና ለጉዲቱ ኃላፉ የሆነውን ሰው ካወቀበት ቀን
ጀምሮ እስከ ሁለት ዓመት ድረስ ካልቀረበ በይርጋ
ይታገዲል፤ በማናቸውም ሁኔታ ጉዲት ከደረሰበት
ቀን አንስቶ እስከ አስር ዓመት ያልቀረበ ክስ በይርጋ
ይታገዲል።
፪/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ድንጋጌ
በዲይሬክተሮች ቦርድ ወይም የተቆጣጣሪ ቦርድ
አባላት ላይ በሚቀርብ የወንጀል ክስ ተፇጻሚነት
አይኖረውም።