Article text
ስም የተጻፇባቸው አክሲዮኖች ባለሀብቶች በማህበሩ
መዝገብ የሚጻፈበትና ይህ ሕግ ከመውጣቱ በፉት
የወጡ ለአምጭው ተብል የተጻፇባቸውን አክሲዮኖች
የያዙ ባለአክሲዮኖች በጉባዔው ላይ ለመሳተፍ እንዱችለ
አክሲዮኖቹ በማህበሩ እንዱቀመጡ የሚደረግበት ጊዜ
በመመስረቻ ጽሁፍ ላይ ሉወሰን ይችላል።
፪፻፷፮
267 ____________________________________________________ የንግድሕግ