Article text
ድርጅት በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ እንዱሸጥ ፍርድ ቤቱ
ስለማጽደቁ
፩/ ፍርድ ቤቱ የአሸናፉው ተጫራች የንግድ ሥራ ዕቅድ
የንግድ ሥራውን አዋጪነት የማረጋገጥ
ምክንያታዊ ተስፊ ያለው መሆኑን ያረጋግጣል።
፪/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፮፻፺፬ ከንዐስ አንቀጽ
(፪) እስከ
(፬) በመክሰር ሥነ ሥርዓት ውስጥ በንግድ ሥራ
እንቅስቃሴ ላይ ያለ ድርጅት በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ
በመሸጥ ላይ ተፇጻሚ ይሆናለ።