Article text
፩/ አግባብ ባለው ሕግ ድንጋጌ መሰረት ችልታ
የላላቸው ሰዎች ነጋዳ መሆን አይችለም።
፲፫
14 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፲፪ እና ፲፫ የተደነገገው ተፇፃሚ
መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ እነዚህ ችልታ የላላቸው
ሰዎች የንግድ ሥራ ቢሰሩ ነጋዳ አይሆኑም፤
የሰሩትም ሥራ በሕግ መሰረት ፇራሽ እንዱሆን
መጠየቅ ይቻላል።