Article text
፩/ በሥራ ውላቸው ውስጥ ስምምነት ካላደረጉ
በስተቀር የንግድ ተላላኪዎችና የንግድ
እንደራሴዎች ስለ ራሳቸውም ሆነ ስለላላ ሦስተኛ
ወገን ሆነው እነሱን የቀጠራቸው ነጋዳ
ከሚሰራው የንግድ ሥራ ጋራ ተመሳሳይ የሆነ
የግል ንግድ ሉነግደ አይችለም። የግል ንግድ
ሲነግደ በተገኙ ጊዜ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፵ እና ፵፩
የተደነገገውን ክፍያም ሆነ ካሣ የመከፇል
መብታቸውን ያጣለ።
፪/ የንግድ ተላላኪዎችና የንግድ እንደራሴዎች የግል
ንግድ እንዱነግደ ባልተፇቀደላቸው ጊዜ በዚህ ሕግ
በአንቀጽ ፳፱ ንዐስ አንቀጽ
(፪) የተጻፇው ተፇጻሚ
ይሆናል።
፳፮
27 ____________________________________________________ የንግድሕግ