Article text
፩/ ለዚህ መጽሐፍ ዓላማ የቅድመ ኪሣራ የክፍያ
ጥያቄዎች ማለት የመክፇያ ጊዜያቸው የደረሰ እና
ተከፊይ ሆኑም አልሆኑም እንደ ሁኔታው መልሶ
የማደራጀት ሥነ ሥርዓት ወይም የመክሰር ሥነ
ሥርዓት ከመከፇቱ አስቀድሞ የሚቀርቡ ማናቸውም
የክፍያ ጥያቄዎች እንዱሁም ወለዲቸውን ጨምሮ
ነው።
፪/ በሂደት ላይ ያለ ውልችን በተመለከተ እንደ
ሁኔታው መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት ወይም
የመክሰር ሥነ ሥርዓት ከተከፇተ በኋላ የውለ
መፇጸም ከመቀጠለ የሚመነጩ የክፍያ ጥያቄዎች
የድህረ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎች ናቸው።
፬፻፵፱
450 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫/ በሂደት ላይ ያለ ውልች በመልሶ ማደራጀት ኃላፉው
ወይም በከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂው፣
በሚቋረጡበት ጊዜ ውለ ከመቋረጡ የሚመነጩ
ቅጣቶች እና ላላ ዓይነት ካሣዎች የሚቆጠሩት
እንደ ቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎች ነው።