Article text
፩/ የንግድ መደብርን ለዋስትና መያዣ ማድረግ
ይቻላል፤ መያዣውም የዋስትና መብት ይሰጣል።
፪/ የንግድ መደብርን ለዋስትና መያዣ ማድረግ ከሕግ
ወይም ከውል ሉመነጭ ይችላል።
፫/ በንግድ መደብር ላይ የሚደረገው ማናቸውም
ዓይነት ከሕግ ወይም በውል የሆነ የዋስትና
መያዣ መብት አግባብ ባለው ሕግ መሰረት
ካልተመዘገበ በስተቀር ሦስተኛ ወገኖችን
መቃወሚያ ሉሆን አይችልም።
፬/ በተንቀሳቃሽ ንብረት ላይ ስለሚመሰረት የዋስትና
መያዣን በተመለከተ አግባብነት ባለው ሕግ
የተደነገጉት ልዩ ደንቦች እንደተጠበቁ ሆነው
በንግድ መደብር ላይ በሚመሰረት የዋስትና
መያዣ ላይ የዚህ ሕግ ድንጋጌዎች ተፇጻሚ
ይሆናለ።
፹፷
89 ____________________________________________________ የንግድሕግ