Article text
፩/ የመክሰር ሥነ ሥርዓት እንዱከፇት ፍርድ
ከተሰጠበት ቀን አንስቶ የቅድመ ኪሣራ የክፍያ
ጥያቄዎች ሁለ ወዱያውኑ የመክፇያ ጊዜያቸው
የደረሰ እና ተከፊይ ይሆናለ።
፮፻፳፩
622 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ በውጭ ምንዛሪዎች የተገለጹ የቅድመ ኪሣራ የክፍያ
ጥያቄዎች የመክሰር ሥነ ሥርዓት እንዱከፇት
ፍርድ በተሰጠበት ቀን ሕጋዊ በሆነው ምንዛሪ
በአገሩ ገንዘብ ይለወጣለ።