Article text
፩/ የማህበሩ ዋና ገንዘብ በሦስት አራተኛ ከጎደለ
የዲይሬክተሮች ቦርድ ካለ ቦርደ ወይም ከላለ ሥራ
አስኪያጁ ስለ ማህበሩ መፍረስ አለመፍረስ
በባለአክሲዮኖች እንዱወሰን ማድረግ አለበት።
፪/ ማህበርተኞች ማህበሩ እንዲይፇርስ ከወሰኑ ተጨማሪ
መዋጮ በማድረግ የጎደለውን የማህበሩን ዋና ገንዘብ
መተካት አለባቸው።
፫/ ማህበሩ የዋና ገንዘቡን በሦስት አራተኛ መጉደለ
ከታወቀበት ጊዜ አንስቶ በዘጠና ተከታታይ ቀናት
ውስጥ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) እና
(፪) የተደነገገው ካልተፇጸመ ጥቅም ያለው ሰው ማህበሩ
እንዱፇርስ ለፍርድ ቤት ማመልከት ይችላል።
፫፻፹፯
388 ____________________________________________________ የንግድሕግ