Article text
፬፻፺፱
500 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ ፍርድ ቤቱ በዚህ ሕግ ከአንቀጽ ፮፻፲ እስከ አንቀጽ ፮፻፲፮ በተደነገገው መሰረት መልሶ የማደራጀት ሥነ
ሥርዓት እንዱከፇት በሚሰጠው ፍርድ ውስጥ
መልሶ የማደራጀት ኃላፉ ይሾማል። የተወሳሰቡ
ጉዲዮች በሚኖሩበት ጊዜ ፍርድ ቤቱ ሁለት መልሶ
የማደራጀት ኃላፉዎችን ሉሾም ይችላል፤ፍርድ ቤቱ
ባለዕዲው ያቀረበውን ሰው ሉሾም ይችላል።
፪/ ብዙ ኃላፉዎች በሚሾሙበት ጊዜ ፍርድ ቤቱ
በተናጠል እንዱንቀሳቀሱ ካልፇቀደላቸው በስተቀር
በጋራ ይንቀሳቀሳለ።
፫/ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዘርፍ ባለሞያው የንግድ
ሥራ እንቅስቃሴው በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ
የንግድ ሥራ እንዱሸጥ ያዘጋጀ ከሆነ ፍርድ ቤቱ
መልሶ የማደራጀት ኃላፉ አድርጎ ይሾመዋል።