Article text
፩/ ክርክር የተነሳባቸው የክፍያ ጥያቄዎችን ከመቀበል
ጋር በተያያዘ የሚነሱ ክርክሮች ላይ በሚሰጠው
ውሳኔ የተነሳ የመጨረሻው ክፍያ አይዘገይም።
፮፻፵፪
643 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ከሽያጩ ከተገኘው
ገንዘብ ላይ ክርክር የተነሳበትን የክፍያ ጥያቄ
ያቀረበው ገንዘብ ጠያቂ የክፍያ ጥያቄው ተቀባይነት
ቢያገኝ ኖሮ ይከፇለው የነበረውን ያህል ገንዘብ ቀንሶ
ተቀማጭ ሑሳብ ውስጥ ያስቀምጣል፤ እንዱሁም
አስፇላጊ በሚሆንበት ጊዜ መጨረሻው ክፍፍል ላይ
በዚያ መሰረት ማስተካከያ ያደርጋል።