Article text
፩/ ሥራ አስኪያጆች ማህበሩን ለማፍረስ ሑሳብ አጣሪ
እስኪሾም ድረስ የነበራቸውን ሥልጣን እንደያዙ
ይቆያለ፤ሆኖም ማህበሩ እንዱፇርስ ከተወሰነ በኋላ
አዱስ ሥራ መጀመር አይችለም።
፩፻፳፮
127 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ ሥራ አስኪያጆች ለሑሳብ አጣሪዎች የማህበሩን
ንብረትና ማንኛውንም አስፇላጊ ሰነድ ማስረከብና
እስከ ርክክቡ ቀን ድረስ ያከናወኑትን ሥራ
ማስረዲት አለባቸው።
፫/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ድንጋጌ ቢኖርም
ሑሳብ አጣሪው የጠየቀ እንደሆነ የማህበሩን ሑሳብ
የማጣራት ሥራ ከተጀመረ በኋላ የማፍረሱን ሂደት
ለማጠናቀቅ የሚያስፇልጉትን አስተዲደራዊ ተግባራት
ብቻ ያከናውናለ።