Article text
፩/ ዋና ሥራ አስኪያጅ የማህበሩን ጠቅላላ የዕለት
ተዕለት ሥራ ይመራል፤ በማህበሩ መመስረቻ
ጽሁፍ ተቃራኒ ድንጋጌ ከላለ በስተቀር፤ ከሦስተኛ
ወገኖች ጋር በሚደረግ ግንኙነት ማህበሩን
ይወክላል።
፪/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) አጠቃላይ አነጋገር
እንደተጠበቀ ሆኖ፤ ዋና ሥራ አስኪያጅ የሚከተለት
ተግባራት ይኖሩታል፡፪፻፴፱
240 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሀ) የሚተላለፈ የገንዘብ ሰነድችን በተለይም የንግድ
ወረቀቶችን፣ የሚተላለፈ የግዳታ ምስክር
ወረቀቶችን እና የሸቀጥ ማረጋገጫ ሰነድችን
የመፇረም፤ የማስተላለፍ፤
ለ) በማህበሩ የመመስረቻ ጽሁፍ የተሰጡትን
ተግባራት የማከናውን፤
ሐ) በዲይሬክተሮች ቦርድ የሚሰጡትን ተግባራት
የማከናወን፤ የቦርደን ውሳኔዎች የማስፇጸም፤
መ) የማህበሩን የሥራ ዕቅድ እና በጀት አዘጋጅቶ
ለቦርድ የማቅረብ፤ ሲጸድቅ ተግባራዊ
የማድረግ፤ እና
ሰ) ለማህበሩ አስፇላጊ የሆኑ ሰራተኞችን
የመቅጠር፣ የማስተዲደር እና የማሰናበት።