Article text
፩/ አንድ ቅርንጫፍ የራሱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሉኖረው
ይገባል፤ የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ የሚሆነው
የአክሲዮን ማህበር ዲይሬክተሮች ምልመላን
በተመለከተ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፪፻፺፯ ሥር
የተመለከቱትን መመዘኛዎች የሚያሟላ ሰው መሆን
አለበት።
፪/ የቅርንጫፍ ዋና ሥራ አስኪያጅ በተወሰነ ደረጃም
ቢሆን የውጭ አገር የግል ድርጅት፣ የንግድ
ማህበርን ወይም ላላ ተመሳሳይ ድርጅትን ወክል
ለመሥራት ሥልጣን ሉኖረው ይገባል።
፬፻፴፰
439 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪) የተደነገገው
እንደተጠበቀ ሆኖ፤ ሥራ አስኪያጁ ቢያንስ በክስ
ሂደት የውጭ አገር የግል ድርጅትን፣ የንግድ
ማህበርን ወይም ላላ ተመሳሳይ ድርጅትን
ለመወከል ሥልጣን ይኖረዋል።