Article text
፩/ በአንቀጽ ፮፻፷፪ ውስጥ በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ
የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎቻቸውን ሳያቀርቡ
የቀሩ ገንዘብ ጠያቂዎች ጥያቄዎቻቸውን ያላቀረቡ
ቢሆንም በሥነ ሥርዓቱ ውስጥ ይሳተፊለ፤ ሆኖም
ጥያቄዎቻቸውን ቢዘገይ ሥነ ሥርዓቱ እንዱከፇት
የፍርድ ትዕዛዝ በተሰጠ በአንድ ዓመት ውስጥ
ማቅረብ አለባቸው።
፭፻፴፩
532 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ ይህ የአንድ ዓመት ጊዜ አይቋረጥም ወይም
አይታገድም።