Article text
፩/ የነባሩ ማህበር መብትና ግዳታ በአዱስ መልክ
የተደራጀው ማህበር የመመስረቻ ጽሁፍ በንግድ
፫፻፺፰
399 ____________________________________________________ የንግድሕግ
መዝገብ ከገባበት ቀን ጀምሮ ለዚሁ ማህበር
ይተላለፊል።
፪/ በአዱስ መልክ የተደራጀው ማህበር መመስረቻ
ጽሁፍ በንግድ መዝገብ እንደገባ ወዱያውኑ የነባሩ
ማህበር ገንዘብ ጠያቂዎች ማስረጃቸውን
እንዱያቀርቡና ተቃራኒ ሀሳብ ካላቀረቡ አዱሱ
ማህበር ዕዲ ከፊያቸው መሆኑ ይገለጽላቸዋል።
፫/ ገንዘብ ጠያቂዎችን ለመጥራት በዚህ ሕግ አንቀጽ ፬፻፹፬ የተመለከተው ድንጋጌ ተፇጻሚ ይሆናል።
፬/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪) መሰረት
የማህበሩን መለወጥ ለተቃወሙ ገንዘብ ጠያቂዎች
ማህበሩ ገንዘባቸውን የመክፇል ወይም መክፇል
የማይችል ከሆነ በቂ ዋስትና የመስጠት ግዳታ
አለበት፤ ዕዲው እስከሚከፇል ድረስ ከማህበሩ ሀብት
ላይ ለአባላት የትርፍ ክፍፍል አይደረግም።
፭/ ሥራ አስኪያጁ ወይም እንደነገሩ ሁኔታ የማህበሩ
ፀሐፉ የማህበሩን መለወጥ ሰፉ ስርጭት ባለው
ጋዜጣ እንዱገለፅ ያደርጋል።
፮/ ሥራ አስኪያጁ እና የማህበሩ ፀሐፉ በዚህ አንቀጽ
ከንዐስ አንቀጽ
(፪) እስከ
(፭) የተደነገጉትን
፫፻፺፱
400 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ድንጋጌዎች ለማስፇጸም በአንድነትና በተናጠል
ኃላፉዎች ይሆናለ።